Politics

ኢትዮጵያ የምርጫ እና የፖለቲካ ፓርቲዎች ሕግ ረቂቅ አዋጅ ለተወካዮች ምክር ቤት የህግ ፍትህ እና ዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ቀርቦ ውይይት ተደረገበት፡፡